Content uploaded by Blen Taye Gemeda
Author content
All content in this area was uploaded by Blen Taye Gemeda on Feb 06, 2023
Content may be subject to copyright.
በውቅር ህንፃዎች ላይ የሚፈጠሩ ጉዳቶችን
ለመለየት የሚውል የስራ መመሪያ
Guideline for assessing deterioration
of rock-hewn structures
How to use this guideline
This guideline was developed based on the research conducted
as part of a doctoral research project on the rock-hewn churches
at Lalibela. It was also developed through consultation with the
Built Heritage Conservation team at the Ethiopian Cultural Heritage
Authority (formerly known as ARCCH). The purpose of this guide-
line is to assist heritage managers in identifying and assessing the
condition of rock-hewn heritage sites. To make it more accessible
to a wider audience and to enhance interdisciplinary and interlin-
gual communication between heritage experts, this guideline has
been prepared in English and Amharic.
This guideline is divided into two parts:
Introduction to deterioration drivers discusses in detail
the causes of deterioration in rock-hewn sites.
Condition survey toolkit presents a glossary of deteri-
oration patterns and lists the basic steps to conduct a
condition survey at rock-hewn sites.
PART 1
PART 2
ይህ መመሪያ የተዘጋጀው በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስትያናት ላይ በተካሄደ
የዶክተሬት ጥናት በተገኘ ውጤት ነው። በቅርስ ጥበቃ ቢሮ የማይንቀሳቀሱ የቅርስ
ሀብት ባለሙያዎች ጋር በተደረገው ውይይት ላይ የተሰጠውን አስተያያትም
አካትዋል። ይህ መመሪያ በውቅር (ፍልፍል) ህንፃዎች ላይ ሊደርሱ የምችሉ
የጉዳት አይነት፣ መጠን እና ሂደት ለመለየት እንዲያስችል የተዘጋጀ ነው። የተለያየ
ቋንቋ የሚናገሩ የቅርስ ባለሙያዎች መከካል የሚደረጉ ዉይይቶችን ለማቅለል
ሲባል መመሪያው በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ተዘጋጅትዋል።
ያብራራል።
- ዋና ዋና በውቅር ህንፃዎች ላይ ሊከሰቱ
የሚችሉትን የጉዳት አይነቶችን እና ፍልፍል አብያተ ክርስትያናትን
እንዴት አድርገን ዘላቂነት ባለው ሁኔታ የነባራዊ ሁኔታ ጥናት
በማድረግ ልንከባከባቸው እንደንምንችል ያሳያል።
©2022 ውቅር ህንፃዎች ላይ የሚፈጠሩ ጉዳቶች መለያ መመሪያ እና መዝገበ ሰዕላት | Guideline and glossary for assessing deterioration of rock-hewn structures
Introduction to deterioration drivers
1
PART
PART 1
4
ከአለት የተሰሩ የቅርስ ዓይነቶች ከተገነቡ (ሰው ሰራሽ) እና ከተፈጥሯዊ ቅርሶች ጋር
ተመሳሳይ ባህርያት ይጋራሉ እንደ ጎንደር አብያተ መንግስታት የህንፃ ግንባታ ቅርሶች
በጭቃ/ኖራ እና ጥርብ ድንጋይን በመጠቀም ባለመሰራታቸው የሚለዩ ሲሆን፤ በተራራማ
ቦታዎች ላይ እንደሚገኙት ተፈጥሯዊ ቅርሶች ለምሳሌ የሰሜን ተራሮች በተለየ ሁኔታ
እንደ ላሊበላ ውቅር አብያተክርስትያናት ያሉ ቅርሶች የሰው ልጆች ባደረጉት ጣልቃ
ገብነት የተለየ ባህሪን አንዲጎናፀፉ ያደርጋቸዋል በመሆኑም የውቅር ወይም ፍልፍል
የቅርስ ቦታዎች ድንቅ የኪነ ህንፃ ስራ በመሆናቸው ከተገነቡ የቅርስ ህንጻዎች ጋር
ይመሳሰላሉ፤እንደ ተፈጥሯዊ የቅርስ ቦታዎች ደግሞ ድንቅ የተፈጥሯዊ ስራዎችም ናቸው
ስለዚህ በከፊል ተፈጥሯዊ የሆኑ የቅርስ ስራዎች ብለን ልንሰይማቸው እንችላለን።
Semi-natural heritage sites
Rock-hewn heritage sites have characteristics that resemble both
natural and built heritage sites. Unlike built heritage sites such as the
Gondar Castles, they are not made from dimension stones, mortar or
lime. Rock-churches such as Lalibela are located in mountainous areas
and are similar to natural heritage sites like the Simien Mountains in that
they have only been shaped to a minor degree by humans. Rock-hewn
structures resemble built heritage sites in that they are extraordinary
works of architecture and also have outstanding natural beauty similar
to natural heritage landscapes. Because of these characteristics rock-
hewn sites share with both natural and built heritage they can be better
classified as semi-natural sites.
NATURAL HERITAGE
BUILT HERITAGE
SEMI-NATURAL
HERITAGE
ተፈጥሯዊ ቅርሶች
Geo-heritage
ታሪካዊ ግንቦች
Historic masonry
በሰው ተቀርፆ ወይም ተገንብቶ የተሰራ
Altered (built or carved) by humans
የሰው ለጆች ባደረጉት ጣልቃ ገብነት
ከተፈጥሯዊ አቀማመጡ በጥቂቱ የተለወጠ
Minimally altered by humans
በተፈጥሮ በሚገኝቦት ቦታ ያሉ
Exists in a setting it was naturally formed in
ጥርብ ድንጋይ በመጠቀም የተሰሩ
Built with dimension stones
ፍልፍል(ውቅር)
Rock-hewn
PART 1
5
የአየር ፀባይ ሁኔታ እና የአለት ባህሪ የተገነቡ እና ዉቅር ታሪካዊ ህንፃዎች ለይ
ለሚፈጠረው ጉዳቶች ከፍተኛ አስተዋፅኦ አላቸው። ፍልፍል ቅርሶች ላይ የሚከሰተውን
የአለት መሸርሸር መንስኤ ለማወቅ አስቀድሞ የአየር ፀባይ ሁኔታ እና የአለቱ ባህሪ
የሚጫወተውን ሚና መረዳት መፍትሄዎችን ለማዘጋጀት ይረዳል።
Drivers of deterioration
Deterioration in the historic environment is understood as a complex set
of processes in which two major variables, material and climate, interact
at various spatial and temporal scales. Climatic conditions and mate-
rial properties, in this case, rock, highly influence the type and intensity
of deterioration. It is essential to know the nature of the climate and the
properties of the rock to understand the cause and processes of deteri-
oration in rock-hewn structures.
CLIMATIC CONDITIONS
ROCK PROPERTIES
PART 1
6
Rain Infiltration
Wind-driven
rain
Ground water
Ground water
Increased
rock-surface
temperature
012345m
የሙቅት መጠን መፋራራቅ፣ የአየር አዘል እርጥበት መፈራረቅ እና ዝናብ መሰል
በተደጋጋሚ የሚከሰት የአየር ፀባይ ለውጦች መጋለጥ የአለቱን ጥንካሬ እና ባህሪ
እንዲቀይር ያደርገዋል። የኢትዮጰያ የአየር ፀባይ ከቦታ ቦታ በተወሰነ መልኩ ቢለይም
በአብዛኛው የሀገሪትዋ ክፍሎች በወቅታዊ የአየር ፀባይ መፈራራቅ እና ብዙ ዝናብ
ይሚዘንብበት ወቅቶች በሰሜን እና ደቡብ ደጋ ክልሎች የተለመደ ነው። ከረምት እና
በልግ ላይ የሚዘንበው ሃይለኛ ዝናብ በፍልፍል ህንጻዎች ላይ ያሉ ግድግዳዎች እና
ጣሪያዎች በቀጥታ ሰለሚጋለጡ ቡዙ ጉዳት ሊድርስባቸው ይችላል። በበጋው ወቅት
ደግሞ በሙቅት መለዋዋጥ ምክንያት ሌላ አይነት ጉዳቶች ሊኩሰቱ ይችላሉ። በውቅር
ህንፃው ዙርያ ገብቶ በአጠቃለይ በሚመጣና በቀጥታ በቅርሱ አለት ላይ ሊከሰት
በሚችል ጎርፍና የዝናብ ስርገርት በዝናባማ ወቅቶች ላይ ተጨማሪ ጉዳት ሊያደርሱ
ይችላሉ። ስልዚህም ለአየር ፀባይ ሁኔታዎችን ማወቅ ለህንፃዎቹ ላይ መደረግ ያለበትን
እንክብካቤ እንዲታወቅ ይረዳል።
Climatic conditions
Climatic conditions such as rainfall, fluctuation in relative humidity and
fluctuation in temperature influence the deterioration of rock-hewn
structures. The seasonal climates found in most parts of Ethiopia impact
weathering of rock-hewn structures. Short but intense rainy periods in
Ethiopia’s northern and southern highlands can lead to wetting of rock-
hewn roofs and walls that are directly exposed to the environment.
During the long dry periods, the roofs and walls of rock-hewn structures
will be exposed to direct sunshine and will probably experience high
variations in rock-surface temperature. Flooding, surface runoff and rain
infiltration may also occur during consecutive rain days that are quite
common in Kiremt.
WET SEASON
• በዙ ዝናብ
• Intense rainfall
• ዝቅተኛ ሙቀት
• Low temperature
• ክፍ ያለ አይር አዘል እርጥበት
• High humidity
DRY SEASON
• በጣም ትንሽ ዝናብ
• Very little rainfall
• ከፍ ያለ ሙቀት
• High temperature
• ዝቅ ያለ የአየር አዘል
እርጥበት መጠን
• Low humidity
PART 1
7
አብዛኛውን ግዜ ውቅር ህንፃዎች የተገነቡበት የዓለት አይነቶች ጠንካራ ያልሆኑ
ናቸው በዚህ ባህሪያቸው ምክንያት ለብዙ ጉዳት አይነቶች እንዲጋለጡ ያደርጋቸዋል።
ጠንካራ ያልሆኑ አለቶችን በመጠቀም በቀላሉ ቡዙ ዲዛይኖችን መስራት ስላሚቻል
ብዙውን ግዜ ይሄ ባህሪ ያለው አለት ውቅር ህንፃዎችን ለመገንባት አገልግሎት ላይ
ይውላል። ጠንካራ ያልሆኑ አለቶች ከፋ ያለ ፖሮስቲ እና ዝቅ ያለ ዴንሲቲ አላቸው።
ይህ ባህሪያቸው አለቱ ውስጥ ውሃ በቀላሉ ሰርጎ እንዲገባ ያደርጋል በዚህም ምክንያት
አለቱ በቀላሉ ሊሸረሸር ይችላል።
Rock properties
Rock-hewn structures are often carved into rock outcrops that have low
mechanical strength. This allows for intricate details to be easily carved
on the surface of the rock-hewn walls. Because low-strength rocks are
used to carve these structures, they are more vulnerable to deteriora-
tion. Low strength is associated with low density and high porosity. High
porosity facilitates moisture-related deterioration processes to take
place. It is helpful to know the composition of the minerals, the porosity
and physical properties (strain and water absorption capacity) to
understand the deterioration processes at rock hewn sites.
PART 1
8
Condition survey toolkit
2
PART
PART 2
9
የነባራዊ ሁኔታ ጥናት የፍልፍል ቅርስ ቦታውችን መቆጣጠሪያ ዘዴ ነው። ለፍልፍል
ቅርሶች የሚሆን ለመንከባከብ ንድፍ ለማውጥት እና በጥሩ ሁኔታ ዘላቂነት ባለው
ሁኔታ እንዲቆዩ የነባራዊ ሁኔታ ጥናት መደረግ የመጀመሪያው እርምጃ ነው። መደረግ
ያለበቻውን የጉደት መከላከያ መፍትሄዎች፣ ክትትል ወይም አስቸጎይ ጥጋና ማስፈለጉን
ልናውቅ የምንችልበት መሰረታዊ ዘዴ ነው። ሰርቬ በማድረግ የጉዳት የሚያስከትሉትን
ምክኛቶች ለማወቅ ቢቻልም ሁሌም መንስኤውን ማውቅ ለይቻል ይችላል፤ ተጨማሪ
ጥናቶችን እና የረቀቀ ምርመራ በማካሄድ ዋና ዋና የጉዳት አስከታይ መንስኤወችን
መለየት ይቻላል።
Condition survey
Condition surveys are management tools. Condition survey of rock-hewn
structures is the first phase in a process to develop plans and measures
needed to keep rock-hewn heritage in a well-maintained state. It is a
good basis for recommending preventive conservation, maintenance
and immediate repairs and for a more detailed planning and consider-
ation for further measures or studies. While a condition survey is a good
method to detect and monitor damage it is not always possible to know
the causes, in this cause it will be necessary to carry out a more detailed
investigation to identify the root cause.
የፍልፍል ቅርስ ቦታዎች ላይ ያሉ
የጉዳት አይነት እና መጠን መለየት
Detection of deterioration
patterns and scale
ምን አይነት ውቅር ህንፃ ነው
Identify the type of rock-
hewn structure
የነባራዊ ሁኔታ ጥናት መመሪያ
ፎርሙን በመጠቅም ለውጦችን
መከታተል
Monitor change using the
condition survey form
SECTION 1
SECTION 2
SECTION 3
| The condition survey toolkit in this guideline is outlined in 3 sections
PART 2
10
- ? SECTION 1: Identify the type of rock-hewn structure
?
ኢትዮጰያ ውስጥ ሶስት አይነት የውቅር ህንፃዎች ይገኛሉ። ከመሬት በታች ተፈልፍለው
በያቅጣጫው ከአለት ተለይትው የሚጋኙ፣ በተራራማ ቦታ ላይ ተፋልፍለው የሚገኙ
እና በክፊል የተገነቡ የፍልፍል ህንፃዎች አሉ። የውቅር ህንፃዎቹ አያነት ሊከሰትባቸው
የሚችለውን ጉዳት ይወስናል። እንድ ዋሻ ተራራም ቦታ ላይ ተፈልፍለው የሚገኙ
ህንፃዎች ለአለት መናድ እና በዝናብ ሊሸረሸሩ ይችላሉ። የህንፃው ፎርም ወይም ቅርስ
ሊመጣ የሚችሉውን ጉዳት ሊወስን ይችላል።
| Type of rock-hewn structure
MONOLITHIC
CAVE/GROTTO
PARTIALLY BUILT CAVE
Identify type of rock-hewn structure
In Ethiopia, the most common rock-hewn structure types are carved
either on the face of a cliff or below ground level as monolithic struc-
tures. Cave churches that are carved on the side of cliffs can sometimes
be partially built or restored as well. The type of rock-cut structure
influences how it behaves structurally as well as how it deteriorates.
Cave-type structures may be more vulnerable to surface runoff and
rockfall than monolithic structures. Consider how the form of the struc-
ture may impact deterioration.
PART 2
11
ውቅር ህንፃዎች በተለምዶ ተራራማ ቦታ ላይ ተፈልፍለው ነው የሚገኙት። ተፈጥሯዊ
የሆኑ በአለቱ ላይ ከሚገኙ ስንጥቆች በተጨማሪ በሚገነቡበት ግዜ የሚፈጠሩ ስንጥቆች
በሂደት የህንፃውን ጥንካሬ ሊያሳንሱት ይችላሉ። ስንጥቆች ያሉባቸው ቦታዎችን፣
እርዝመታቸው እና ስፋታቸውን በመመዝገብ መዋቅራዊ ጉዳቶች መኖራቸውን እና
ያሉበትን ሁኔታ ማወቅ ይቻላል። ይሄንን የመሰለ ክትትል በማድረግ ህንፃውን ሊያፈርሱ
ከሚችሉ ከፍታኛ መዋቅራዊ ጉዳቶ መታደግ ይቻላል።
| Splitting | Cracks
| Planar sliding
|
Geological discontinuities
- SECTION 2: Detection of deterioration patterns and scale
Structural deformation
Rock-hewn structures are often carved on the side of vertical cliffs. They
are characterized by joints and discontinuities, which make them vulner-
able to structural failures in comparison to most built heritage sites.
Cracks and fractures on load-bearing walls, arches and columns pose
a substantial threat to the structural integrity of rock-hewn sites. The
movement and dimension of these cracks have to be carefully moni-
tored to determine the risk of structural failure.
PART 2
12
በለሴት፣ ሳረንሰት እና የተለያዩ ተክሎች በፍልፍል ህንፃዎች ላይ በቀላሉ ሊያድጉ
ይችላሉ።በክረምት ወቅት የሚዘንበውን ዝናብን አስከትሎ እንደ ሳር፣ ሳረንሰት
እና ትላልቅ ስር ያለቸው ተክሎች አለቱ ላይ ተስፋፍተው ሊያድጉ ይችላሉ። ዝናብ
በማይኖርበት ወቅቶች ደግሞ እነዚህ ተክሎች ደርቀው ሊጥፉ ይችላሉ። እነዚህ
ተክሎች ሁሌም ጎጂ አይደሉም፤ የፀሃይ ጨራር እና እርጥበት የአለቱን ገፅታ በቀጥታ
እንዳያገኘው እንደሽፋን ሆነው የሚከላከሉበት ሁኔታ አለ። ለምሳሌ በለሴቶች ሁሌም
አለቱን አይሸረሽሩም፤ አንድ አንዴ እየተሸረሸረ ያለን የአለት ግፅታ ሸፈነው ዝናብ እና
ፀሃይ መፈራረቅ ሊያስከትል ከሚችለው ጉዳት በጥሩ ሁኔታ ይከላከላሉ። በአለት ላይ
የሚያድጉትን ተክሎች ከማፅዳት ወይም ከመንቀል በፊት የተክሎችን አይነትን እና
ሊያስከትሉ የሚችሉትን ጉዳት በሚጋባ ማወቅ ትክክለኛ መፍተሄ መሆኑን ለማወቅ
ይረዳል። በተጨማሪም ተክሎችን ከተወገዱ ባህዋላ ተመልሰው ስለሚያድጉ ምንም
አይነት የፅዳት ስራ ከማድረግ ይልቅ እንዴት ነው ዘላቂነት ባለው ሁኔታ በፍልፍል
ህንፃዎች ላይ የሚይድጉትን ተክሎች መቆጣጣር ።
| Moss | Lichens | Plants
| wet season
| seasonal bio-colonisation
| dry season
- SECTION 2: Detection of deterioration patterns and scale
Biological Colonisation
Lichens, moss and plants can readily grow on the surfaces of rock-hewn
structures. The type of plant species that grow can change significantly
between wet and dry seasons in seasonal climates. The intense rainfall
during the rainy period creates an ideal condition for moss, grass and
plants with penetrating roots to grow on the surface of exposed rocks.
The dry season is less favourable for these plants, and they tend to dry
up over the course of the dry period. The impact of biology on rocks may
be protective or deteriorative. Depending on the species, Lichens can
protect rock surfaces from direct exposure to moisture and tempera-
ture fluctuations. Before removing biological growth from the surface
of rock-hewn walls, it is essential to consider if they are damaging the
structure or not. Removal is not a permanent solution as the plants will
usually regrow. Therefore it is more important to develop a suitable
maintenance strategy for sustainable management of biological colo-
nisation on rock-hewn structures.
PART 2
13
በፍልፍል ህንፃዎች ላይ በብዛት የሚታዩት ጉዳቶች የአለቱ ገፅታ መሸርሸር እና
መላጥ ሲሆን በዚህ ምክንያት ብዙ አለት ሊሸረሸር ይችላል። መቆርቆር፣ መቦርቦር
እና መላጥ በብዙ የፍልፍል ቅርስ ቦታዎች ላይ የሚታዩ የጉዳት አይነቶች ናችው።
በእርጥበት መጠን መፈራራቅ ወይም አለት መርጠብና/መድረቅ ምክንያት የአለቱ
ገፅታ ይሸረሸራል። ከከርሰ ምድር ወይም ከዝናብ የሚመጣ ጨው አዘል እርጥበት
አለቱ ሰርጎ በመግባት እና ፀሃያማ በሆነ ግዜ በአለቱ ውስጥ ወደ ጠጣር ጨው
በመለወጥ አለቱ እንዲሸረሸር ያደርጋል። እነዚህ የጉዳት ሂደቶች በተደጋጋሚ ጊዜ
ለመቶ አማታት ሲከሰቱ የፍልፍል ህንፃዎችን ቅርስ እና በገፅታቸው ላይ ተቀርፅው
ያሉ ዲዛይኖችን ሊያጠፈ ይችላል። ለሙቀት እና እርጥበት መፈራረቅ እንዳይጋለጡ
በማድረግ ፍልፍል ህንፃዎች እንዳይሸረሸሩ መከላከል ቢቻልም ይህንን ማድረግ ሁል
ግዜ አመቺ አይደለም። ስለዚህ የአለቱ ገፅታ ላይ የሚፈጠሩትን ጉዳቶች በመከታታል
ዋና ጉዳት የሚያስከትለውን መንስኤ ማወቅ እና ዘላቂ መፍተሄ መባጀት ይሻላል።
| Scaling | Pitting
| Coving
|
Salt efflorescence
|
Differential erosion
| Contour scaling
- SECTION 2: Detection of deterioration patterns and scale
Surface Material loss
Different types of surface material loss usually cause the most visible
deterioration in rock-hewn structures. Pitting, scaling and coving are
common on rock-hewn walls. These decay features are often caused by
wetting and drying cycles. In addition, the presence of salts can exacer-
bate surface material loss as the phase change of salts from solid to liquid
can lead to scaling and disintegration of rock surfaces. Over centuries
lots of material can be lost due to these deterioration processes. Deco-
rative details, reliefs and carvings are at the most risk of permanently
disappearing due to surface material loss. While limiting exposure to
fluctuation in moisture and heat can reduce the risk of surface material
loss, there isn’t always a simple way to achieve this. As such, it is crucial
to note the severity and extent of surface material loss because it may
help to explain the underlying problems that lead to damage.
PART 2
14
በኢትዮጰያ የሚገኙ የውቅር አብያተክርስትያነት በአብዛኛው ግዜ በተራራማ ቦታዎች
ላይ ወይም ደግሞ ከምድር በታች ተፈልፍለው ነው የሚገኙት። በዚህ ምክንያት
በአጠቃላይ በሚመጣና በቀጥታ በቅርሱ አለት ላይ ሊከሰት በሚችል ጎርፍና የዝናብ
ስርገት የተጋለጡ ናቸው። ፍልፍል ህንፃዎች ዝናብን የሚከላከል ጣሪያ ስለሌላቸው
እርጥበት በኮርኒሱ በኩል ሰርጎ በመግባት ጉዳት ሊያደርስ ይችላል። እንደ ተገነቡ
ህንፃዎች ፍልፍል ግንቦች መሰረት ስለሌላቸው በከርሰ ምድር ውስጥ ያለውን ውሃ
በእርጥበት መልክ በቀላሉ ሰርጎ እንዲጋባ ያደርጋሉ። የእርጥበት መጠን መብዛት እና
መለዋዋጥ ፍልፍል ግንቦች ላይ ብዙ ጉዳት ሊያስከትል ስለሚችል የእርጥበት መጠንን
መከታታል አስፈላጊ ነው። የድንጋይ መናድ ሌላው በፍልፍል የቅርስ ቦታወች ላይ
የተለመደ ከባድ ጉዳት ሊያስከትል የሚችል ችግር ነው። እንዚህ በከፊል ተፈጥሯዊ
የሆኑ ቦታዎች ላይ ያሉ ጉዳት የሚያስከትሉ ችግሮችን በቀላሉ መከላከል አስቸጋሪ
ቢሆንም ሊያደርሱ ከሚችሉት የጉዳት አንፃር እነዚህን ችግሮች መከታተል ሊያደርሱት
የሚችሉትን ከፍታኛ ጉዳት ለመከላከል የረዳል።
Deterioration common to rock-hewn sites
Rock-hewn structures in Ethiopia are usually found in mountainous areas
with steep slopes or carved below the ground level. Due to this, they
are exposed to surface runoff, rain infiltration and flooding. Rain infiltra-
tion through the roofs of rock-hewn structures is a persistent problem
in many rock-hewn heritage sites. The lack of an impermeable founda-
tion also facilitates moisture ingress through rising damp. Inadequate
drainage systems in rock-hewn complexes have been known to lead to
flooding. Rockfall has also been highlighted as a risk common to rock-
hewn sites. These are all challenging aspects of managing rock-hewn
structures that arise from their semi-natural setting. While there aren’t
necessarily easy solutions to some of these challenges, it is vital to be
aware of them and the damage they may cause.
-
| Rising damp | Surface run-off | Flooding | Rockfall | Rain infiltration
SECTION 2: Detection of deterioration patterns and scale
PART 2
15
- SECTION 3: Monitor change
ክትትል በማድረግ አለቱ በምን ምክንያት እየተሸረሸረ እንደሆነ ለማወቅም የሚራዳ ዘዴ
ነው። ፍልፍል ቅርስ ቦታዎች ላይ የሚፈጠሩትን ለውጦች ለመከታታል በተደጋጋሚ
(አመታዊ) የነባራዊ ሁኔታ ጥናት ፎርሙ እና ከዚህ በፊት የተዘረዘሩትን የጉዳት
አይነቶች በመጠቅም ክትትል ሊደረገላቸው ይቻላል። የቅርሱን ሁኔታ በመከታተል
ሊደረግለት የሚገባውን ጥገና ወይም ጉዳት መከላከያ ዘዴ ለማመልከት ጠቃሚ ዘዴ
ነው።
በተደጋጋሚ ወቅቱን ጠበቆ የሚደረጉ
ሰርቬዮችና ጥገናዎቸ ፍልፍል የቅርስ
ቦታዎች ያለቸውን ውበትና ታሪክ በዘላቂነት
ለመቆየት በጣም ጠቃሚ ዘዴ ነው።
Regular condition surveys and
maintenance is the best way to
conserve and maintain the significance
of built cultural heritage, while ensuring
that its authenticity and integrity are
retained.
ህንፃዎቹ ላይ ያሉትን ጉዳቶች
በምን አይነት መልኩ በጊዜ ሂደት
እየተለወጡ እንደሆነና፤ ጉዳቶቹ እየባሱ
ወይም እየቀነሱ እንደሆነ መከታታል
ሊደረግላቸው የሚገባውን የጥገና
ስራዎችን ለመወሰን የሚራዳ ዘዴ ነው።
Collecting useful information and
data on the condition of the structure
will be useful in making informed
decisions on the conservation
measures that need to be applied
በተደጋጋሚ ጊዜ ቅርሱ ላይ ያሉትን
የጉዳት አይነቶች መቆጥጥር እና
መመዝገብ ያሉበትን ሁኔታ በቀላሉ
ለመከታተል ይረዳናል።
Consistent and holistic monitoring
campaigns are also cost-effective
ways of managing heritage sites.
They can be used for early-stage
identification and treatment of
damage to rock-hewn structures.
አዳዲስ ለሚፋጠሩ ችግሮች
ደግሞ በአፋጣኝ መፍተሄዎችን
ልናበጅላቸው እንችላለን።
Preventive solutions can be quickly
employed to emerging problems
before they grow in scale and
require more advanced treatments.
Periodically monitoring changes in rock-hewn
structures is a reliable method to determine their
condition.
Monitoring is also essential to diagnose the underlying cause of deteri-
oration processes. Using the Condition Survey Form and the description
of the different types of deterioration patterns that can occur, monitor
the changes in the structure periodically. Take note of progressive and
newly occurring changes, this is beneficial in recommending preventive
strategies for the conservation of rock-hewn structures.
PART 2
16
Date Name of site Name of
practitioner
Type of rock-hewn
structure
(መዋቅራዊ፣መሸርሸር ወዘተ)
Description (structural, material loss etc)
Location
(ሚሜ እስከ ሜ)
Scale(in mm to m)
Probable causes
(ዝቅተኛ እስክ
ከፍተኛ)
Risk (low to high)
Notes
| Landscape
አካባቢ /ተራራ | area / mountain
| Structure
ምሰሶ | columns
ግምብ | load bearing walls
መሰረት | foundation
ጣሪያ | roof structure
ቅስት | arch
| Condition survey form
PART 2
17
(መዋቅራዊ፣መሸርሸር ወዘተ)
Description (structural, material loss etc)
Location
(ሚሜ እስከ ሜ)
Scale(in mm to m)
Probable causes
(ዝቅተኛ እስክ
ከፍተኛ)
Risk (low to high)
Notes
| Surface
የውጪ ግምብ | exteriorwalls
የወስጥ ገምብ | interiorwalls
ጣሪያ (የውስጥ ገፅታ) | ceiling
ወለል | floors
|
Detailing
ቅርፆች | carvings/reliefs
ኮርኒስ | cornice
የምሰሶአናት | capital
ስእሎች | wallpaintings
PART 2
18
©2022 Guideline and glossary for assessing
deterioration of rock-hewn structures
በውቅር ህንፃዎች ላይ የሚፈጠሩ ጉዳቶችን
ለመለየት የሚውል የስራ መመሪያ